የጽ/ቤቱ ራዕይ /Vision/
በ2022 አዲስ አበባ የከተማ ግብርና የተስፋፋባትና የአርሶ አደሩ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት ከአፍሪካ ከተሞች በከተማ ግብርና ተምሳሌት ሆና ማየት ፡፡
በ2022 አዲስ አበባ የከተማ ግብርና የተስፋፋባትና የአርሶ አደሩ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት ከአፍሪካ ከተሞች በከተማ ግብርና ተምሳሌት ሆና ማየት ፡፡
የክ/ከተማችን ህብረተሰቡን በከተማ ግብርና በስፋት በማሳተፍ ለከተማ የሚስማማ የኤክስቴንሽን ስርዓት ሥራ ላይ በማዋል፣ ጤናማ የሆነ የግብርና ምርት አቅርቦት በማሳደግ፤ በልማት ምክኒያት ይዞታቸውን የለቀቁ አርሶ አደሮችን በዘላቂነት በማቋቋም እንዲሁም ከችግር ተጋላጭነትን በመከላከል ከከተማው እድገት ጋር አብረው እንዲለሙ በማድረግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡
ለላቀ ለውጥ ዝግጁነት ፣
ምግባችን ከደጃችን፣
አሳታፊነትና አካታችነት፣
ግልጽነትና ተጠያቂነት ፣
ለለውጥ ዝግጁነት፣
የላቀ አገልግሎት ፣
አሳታፊነት
ትኩረት ለአካባቢ ደህንነት